የኮንስትራክሽን ኢንዱስትሪውን ፖሊሲና ስትራተጂ ተጣጥመው እንዲቀረጹ፣ ለታለመው ግብ በታቀዱትና በህጉ መሠረት እንዲገነቡ እና በዲዛይኑ መሠረት ለተተለመው የመሰረተ ልማቱ እድሜ እንዲያገለግሉ በተጨማሪም ለኢንዱስትሪው ልማት ምርታማነትና አቀፍ ደረጃ ምርጥ ተሞክሮዎችንና ቴክኖሎጂዎችን በመለየት ቀጣይነት ያለው እድገት እንዲመጣ እና በስራ ወሰናቸው፣ በጥራት ደረጃቸው፣ በመጠናቀቂያ ጊዜያቸውና በተመደበላቸው በጀት እንዲከናወኑ ለማስቻል የከተማ ልማትና ኮንስትራክሽን ሚኒስቴር መ/ቤት በአዋጅ ቁጥር ፩ሺ፺፯/፪ሺ፲፩ ዓ.ም አንቀጽ ፲ (፩(ሐ)) እና ፳፪/አ እና በአዋጅ ቁጥር ፩ሺ፪፻፲/፪ሺ፲፪ ዓ.ም. አንቀጽ ፳(፫) በተሰጠው ሥልጣን መሠረት ይህን መመሪያ አውጥቷል፡፡
Ministry of urban development and construction hereby issued this directive as per the power vested to it under the proclamation Number 1097/2018 article 22/A and proclamation Number 1210/2020 article 20(3) to ensure that construction projects adapt to the construction industry policies and strategies, Infrastructures are designed to achieve the intended goals and laws in accordance with the design, as well as to ensure the productivity and transformation of industrial and technological development in our country and internationally identifying the best experiences and technologies in order to insure Continuous growth, to enable them being carried out according to their project scope, quality standard, completion time and the budget allocat