የኮቪድ-19 ወረርሽኝን ለመከላከልና የሚያስከትለው ጉዳት ለመቀነስ ስለሚወሰዱ ክልከላዎች እና ግዴታዎች በተመለከተ ከዚህ በፊት የተሻሻለው መመሪያ ቁጥር803/13ን አሁን ካለው የወረርሽኙ ነባራዊ ሁኔታ ወረርሽኙ እየቀነሰ መሆኑና ለበሽታው ክትባት መኖርና መንግሥት ለማሕበረሰቡ በነጻ እያቀረበ በመሆኑ፣
ሲተገበሩ ከነበሩ የጥንቃቄ እርምጃዎች የተወሰዱ ትምሕርቶች መሠረት በማድረግ በማሕበረሰቡ ላይለሚፈጠረው ኢኮኖሚያዊ፣ ማሕበራዊና ስነ-ልቦናዊ ጫናዎችን የሚቀንሱ እና ውጤታማ በሆኑ የመከላከያ መንገዶች ላይ ትኩረት የሚያደርግ አዲስ መመሪያ ማውጣት በማስፈለጉ፡
የኢትዮጵያ የሕብረተሰብ ጤና ኢንስቲትዩ በመድኃኒትና ምግብ አስተዳደር አዋጅ ቁጥር1112/2011 አንቀጽ 72 ንዑስ-አንቀጽ (2)፣ በምግብ፣ መድኃኒት እና የጤና ክብካቤ አስተዳደርና ቁጥጥርአዋጅ ቁጥር 661 አንቀጽ 55 ንዑስ-አንቀጽ (3) እና የምግብ፣ የመደኃኒትና የጤና ክብካቤ አስተዳደር እና ቁጥጥር የሚኒስትሮች ምክር ቤት ደንብ ቁጥር299/2006 አንቀጽ 98 መሠረት የሚከተለውን መመሪያ አውጥቷል፡፡
Whereas, it has become necessary to revise the prohibited activi-ties and duties to be imposed on individuals to prevent and mitigate the impact of COVID-19 provided under Directive No 803/2022 based on the current situation of the pandemic and provision of COVID-19 vaccination freely by the government.
WHEREAS, it has become necessary to issue new Directive that will reduce economic, social, and psychological stress on the com-munity and that focus on effective prevention measures by taking lessons from the implementation of the former precautionary measures,
NOW, THEREFORE, this Directive is issued by the Ethiopian Public Health Institute in accordance with Article 72 (2) of the Food and Medicine Administration Proclamation No. 1112/2019, Article 55(3) of the Food, Medicine, and Healthcare Administration and Control Proclamation No. 661/2009, and Article 98 of the Council of Ministers Regulation on Food, Medicine, and Healthcare Administration and Control No. 299/2013.