የመመሪያ መለያ: 139/2013
ቀን: ጥቅምት 1፥ 2005 ዓ.ም.
Language: Amharic

የመመሪያ ቁጥር 127/2013 የቶምቦላ ወይም ራፍል ውድድር ዝግጅት ፈቃድ መመሪያን ለማሻሻል የወጣ መመሪያ ቁጥር 139/2013

የብሔራዊ ሎተሪ አስተዳደርን እንደገና ለማቋቋም በወጣው ደንብ ቁጥር 160/2001 መሠረት የሎተሪ ሥራን የማካሄድ የማስተዳደርና የመቆጣጠር እንዲሁም በሕግና በስርዓት እንዲመራ የማድረግ ሥልጣን ለአስተዳደሩ የተሰጠው በመሆኑ፡፡ ቀደም ሲል በሥራ ላይየነበረው መመሪያ ቁጥር 43/2002 የደንበኞችን ፍላጎት መሠረት ባደረገ መልኩ እና አገራችን የደረሰችበትን የቴክኖሎጂ ዕድገት ግምት ውስጥ በማስገባት መሻሻል እንዳለበት በመታመኑ በአስተዳደሩ የእንደገና ማቋቋሚያ ደንብ ቁጥር 160/2001 አንቀጽ 21 መሠረት የኢትዮጵያ ገቢዎችና ጉምሩክ ባለሥልጣን ደንቡን ለማስፈፀም የሚያስፈልጉ መመሪያዎችን ማውጣት እንደሚችል የተገለፀ በመሆኑ ይህንን የተሻሻለ የቶምቦላ ወይም ራፍል ዝግጅት ፈቃድ መመሪያ አውጥቷል፣

PDF Document

Tap the button below to view or download this PDF.

View PDF

ተጨማሪ መረጃዎች

መመሪያውን ያውርዱ

የኢትዮጵያ ገቢዎችና ጉምሩክ ባለሥልጣን

Ethiopian Revenue and Customs Authority

Similar Directives

ሰኔ 18÷2018
ንግድና ቀጣናዊ ትስስር ሚኒስትር
Ministry of Trade and Regional Integration
ሰኔ 18÷2018
ንግድና ቀጣናዊ ትስስር ሚኒስትር
Ministry of Trade and Regional Integration