የወጪ ንግድ ማበረታቻ ሥርአት ለማስፈጸም በወጣው አዋጅ ቁጥር 768/2004 መሠረት በውጪ ንግድ የቀረጥ ማበረታቻ ሥርዓት በግብአትነት ወደ አገር ውስጥ ስለሚገቡ ዕቃዎች የወጣው መመሪያ ቁጥር 86/2005 ለማስፈፀም የወጣው መመሪያ የውጭ ባለሃብት ለመሳብ በሚደረገው ጥረት የኢንሹራንስ ዋስትና ቦንድ ማስያዝ እንዳለበት የሚደነግገው መመሪያ ለአገር ከሚሰጠው ጥቅም አንፃር እንደገና ማየት አሰፈላጊ ሆኖ በመገኘቱ ይህ መመሪያ ወጥቷል፡፡