የመመሪያ መለያ: 135/2013
ቀን: ነሐሴ 14፥ 2004 ዓ.ም.
Language: Amharic

የኤሌክትሮኒክስ የጭነት መቆጣጠሪያ መሳሪያዎችን ወጪና ገቢ ዕቃዎች በሚያጓጉዙ ተሸከርካሪዎች ስለመጠቀም የወጣ መመሪያ ቁጥር 134/2013ን ለማሻሻል የወጣ መመሪያ ቁጥር 135/2013

በወጪና ገቢ እቃዎች ማጓጓዝ ሂደት የሚፈፀሙትን ወንጀሎች ለመቆጣጠር እንዲያስችል የኤሌክትሮኒክስ የጭነት መቆጣጠሪያ መሳሪያዎችን ለመጠቀም አስገዳጅ መመሪያ መውጣቱን ተከትሎ በመመሪያው የተቀመጠው የካፒታል መጠን ለአቅራቢነት የሚያመለክቱ የአገር ውስጥ ባለሀብቶች የአቅም ውስንነት በመታየቱ፤

የአገራችንን ነባራዊ ሁኔታ ከግምት በማስገባት እና በዘርፉ ፍትሐዊ የንግድ ውድድር እንዲኖር በማስቻል ለአቅራቢነት የሚያመለክቱ ፍላጐቱ ያላቸውን ሁሉ ያማከለ እና አሳታፊ እንዲሆን መመሪያውን ማሻሻል በማስፈለጉ፤

የኢትዮጵያ ገቢዎችና ጉምሩክ ባለሥልጣን በአዋጅ ቁጥር 587/2ዐዐዐ አንቀጽ 20(2) በአዋጅ ቁጥር 622/2ዐዐ1 አንቀጽ 112 (2) እና አንቀጽ 1ዐ7 በተሰጠው ሥልጣን መሠረት ይህንን መመሪያ አውጥቷል፡፡

PDF Document

Tap the button below to view or download this PDF.

View PDF

ተጨማሪ መረጃዎች

መመሪያውን ያውርዱ

የኢትዮጵያ ገቢዎችና ጉምሩክ ባለሥልጣን

Ethiopian Revenue and Customs Authority

Similar Directives

ሰኔ 18÷2018
ንግድና ቀጣናዊ ትስስር ሚኒስትር
Ministry of Trade and Regional Integration
ሰኔ 18÷2018
ንግድና ቀጣናዊ ትስስር ሚኒስትር
Ministry of Trade and Regional Integration