የመመሪያ መለያ: 201/2013
ቀን: መጋቢት 20፥ 2011 ዓ.ም.
Language: Amharic

የቅድመ ግብር ክፍያ ሥርዓት አፈጻጸም መመሪያ ቁጥር 201/2013

የገንዘብ ሚኒስቴሩ በፌደራል የገቢ ግብር አዋጅ ቁጥር 979/2008 አንቀጽ 85(4) ፣ አንቀጽ 99(2) እና በፌደራል የ ገቢ ግብር ደንብ ቁጥር 410/2009 አንቀጽ 61 በተሰጠው ሥልጣን መሠረት ይህን መመሪያ አውጥቷል፡፡

ይህ መመሪያ ለንግድ የሚሉ እቃዎችን ከውጭ ወደ አገር በሚያስገቡ እና ለአገር ወስጥ ግዥ ከሚፈፀም ክፍያ ላይ ግብር ቀንሰው እንዲያስቀሩ ግዴታ በተጣለባቸው ሰዎች ላይ ሁሉ ተፈጻሚ ይሆናል፡፡

PDF Document

Tap the button below to view or download this PDF.

View PDF

ተጨማሪ መረጃዎች

መመሪያውን ያውርዱ

የገንዘብ ሚኒስቴር

Ministry of Finance

Similar Directives

ሰኔ 18÷2018
ንግድና ቀጣናዊ ትስስር ሚኒስትር
Ministry of Trade and Regional Integration
ሰኔ 18÷2018
ንግድና ቀጣናዊ ትስስር ሚኒስትር
Ministry of Trade and Regional Integration