የመመሪያ መለያ: 68/2013
ቀን: ነሐሴ 1፥ 2013 ዓ.ም.
Language: Amharic

የአዲስ አበባ ፐብሊክ ሰርቪስና ሰው ሀብት ልማት ቢሮ ከፍተኛ የህብረተሰብ መስተንግዶና የመልካም አስተዳደር ችግር በሚታይባቸው ተቋማት ላይ የሰራተኞች ዝውውር ለማድረግ የተዘጋጀ መመሪያ ቁጥር 68/2013

አዲስ አበባ የኢትዮጵያና የአፍሪካና፣ የታላላቅ ዓለም አቀፋዊና አህጉራዊ ዲፕሎክ ተቋማ ቅከኗ አንጻር በከተማ የሚወጡ አገልግሎቶች ጥራትና ደረጃቸውን የጠበቁ ሊሆኑ ግድ ይላቸዋል፡፡

ከዚህ አኳያ በከተማ አስተዳደሩ የሚመጡ አገልግሎቶችን ለማሻልና ለነዋሪው ሕዝብ ተደራሽ ለማረግ በርካታ ጥረቶች እየተደረጉ ይገኛሉ። በኑሱም በከተማችን እየተካሄደ ያለው ለውጥ ዘላቂና ተቋሚ ለማረግ ከማከል እስከዳ የሚገኙ ተቋማን በአደረጃጀት፣ በአሠራር በግብአትና በሰው ኃይል የሜሶራጀት ስራ የተሰራ ሲሆን እንደ ከተማ የተገኙ አበረታች ናቸው ብሎ መሰድ ይቻላል፡፡

ይሁን እንጂ ከተማ ለነዋሪዎቿ መስጠት ከሚገባት ማኅበራዊ፣ ፖለቲካዊና ኢኮኖሟያዊ አገልግሎት አንጻር ሲታይ አሁንም ገና ብዙ ስራ የሚቀር ሲሆን የለውጡ ዋነኛ ኃይል ነው የሚለው አርና የንግስት ሠራተኛ በአማካከቱ፣ በስነ-ምግባሩና በውጤታማነቱ ሲማን ቀላል የሚባሉ ችግሮችያሉበት ኑንበከተማ አስተዳደሩ በተደረገው የሱፐርቪዥን ስራ፣ የሕዝብ ወይይት እና በአር ኮንፈረንሶች ተረጋግጧል፡፡

PDF Document

Tap the button below to view or download this PDF.

View PDF

ተጨማሪ መረጃዎች

መመሪያውን ያውርዱ

የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ፐብሊክ ሰርቪስና የሰው ሀብት ልማት ቢሮ

Addis Ababa City Administration Public Service and Human Resource Development Bureau

Similar Directives

ሰኔ 18÷2018
ንግድና ቀጣናዊ ትስስር ሚኒስትር
Ministry of Trade and Regional Integration
ሰኔ 18÷2018
ንግድና ቀጣናዊ ትስስር ሚኒስትር
Ministry of Trade and Regional Integration