የመመሪያ መለያ: 27/2013
ቀን: ሚያዚያ 1፥ 2009 ዓ.ም.
Language: Amharic

የአዲስ አበባ ከተማ መንገዶች ባለስልጣን የሰው ሃብት የሥራ አመራርና ልማት መመሪያ ቁጥር 27/2013

የአዲስ አበባ ከተማ መንገድች ባለሥልጣን በደንብ ቁጥር 7/1990 አንቀጽ 7 የተሰጠውን ሥልጣንና ተግባር በአግባቡ ሥራ ሊይ ለማዋል አዲሱን አደረጃጀት መሠረት ያደረገ ብቃት ያለው የሰው ኃይል በሚፈለገው ቁጥር ያስፈልገዋል፡፡

ባለስልጣኑ በአዱሱ አደረጃጀት መሠረት የሚያስፈልገውን የሰው ኃይል ለመሳብ፣ ለማለማት፣ ለማቆየት እና ጥቅም ላይ ለማዋል ከሚያስችል አደረጃጀቶች እና የአሠራር ስርዓቶች አንደና ዋነኛው ግልፅ እና አሳታፊ የሆነ የሰው ሃብት ሥራ አመራርና ልማት ሥርዓት መዘርጋት በመሆኑ፤

ቀደም ሲል የነበረውን የሰው ሃብት አስተዳደር መመሪያ በመከለስ የባለስልጣኑን የሰው ሃብት የአሠራር ስርዓት ወጥ በሆነ መልኩ ለመምራት የሚያስችል የተሟላና ውጤታማ የሰው ሃብት ሥራ አመራርና ልማት ለማስፈን እዲቻል የባለስልጣኑ ዋና ዳይሬክተር በባለስልጣኑ ማቋቋሚያ ደንብ ቁጥር 7/1990 አንቀ 18 ንዑስ አንቀጽ 1 (ቀ) በተሰጠው ሥልጣን መሠረት ይህን የአዲስ አበባ ከተማ መንገዶች ባለሥልጣን የሰው ሃብት ሥራ አመራርና ልማት መመሪያ አዘጋጅቶ አቅርቧል፡፡

PDF Document

Tap the button below to view or download this PDF.

View PDF

ተጨማሪ መረጃዎች

መመሪያውን ያውርዱ

የአዲስ አበባ ከተማ መንገዶች ባለስልጣን

Addis Ababa City Roads Authority

Similar Directives

ሰኔ 18÷2018
ንግድና ቀጣናዊ ትስስር ሚኒስትር
Ministry of Trade and Regional Integration
ሰኔ 18÷2018
ንግድና ቀጣናዊ ትስስር ሚኒስትር
Ministry of Trade and Regional Integration