በአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር እና በኢትዮጲያ ገቢዎችና ጉምሩክ ባለሥልጣን መካከል በተደረገ የመግባቢያ ስምምነት ከጥር 2003 ዓ.ም ጀምሮ ሲያስተዳድር በውሉ መሠረት ሲሰራበት የነበረውን የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ከታህሳ ስ 17/04/2010 የታክስ አስተዳደር ውክልናውን ሲያቋርጥ የነበረውን መመሪያዎች ይዞ የመጣና እስካሁን ድረስ ተግባራዊ ሲያደርግበት የቆየ ሲሆን የከተማ አስተዳደሩ ገቢዎች ቢሮ የሠራተኛ አስተዳደር ደንብ ቁጥር 99/2010 አንቀጽ 47 በተሰጠው ሥልጣን መሠረት የአደረጃጀትና የአሠራር መመሪያዎችን ማውጣት አስፈልጓል።