የመመሪያ መለያ: 81/2014
ቀን: ሰኔ 1፥ 2013 ዓ.ም.
Language: Amharic

የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ገቢዎች ቢሮ የሠራተኞች ዝውውር አፈፃፀም መመሪያ ቁጥር 81/2014

ቢሮው ስራንና ሠራተኛውን በማገናኘት የሠራተኛውን ምርታማነት ለማሳደግ እና በአገልግሎት አሰጣጡም ቀልጣፋ እና ሁለገብ ሆኖ እንዲሠራ ቀደምሲል ስንጠቀምበት የነበረዉን በኢትዮጵያ ገቢዎችና ጉምሩክ ባለሥልጣን የወጣውን የውስጥ ዝውውር መመሪያ ቁጥር 98/2006 ሲሆን ቢሮው ከታህሳስ 2010 ዓ፣ም ጀምሮ ራሱን ችሎ የተዋቀረ በመሆኑና ካለዉ ነባራዊ ሁኔታ ጋር የሚጣጣም መመሪያ ማሻሻል አስፈላጊ በመሆኑ፤

እንዲሁም በሠራተኛዉ በኩል የሚነሱትን የውስጥ መልካም አስተዳደር ጥያቄዎች በተገቢ ጊዜ እና ፍታዊ በሆነ መልኩ ምላሽ በመስጠት ምቹ የሥራ አካባቢ በመፍጠር፤ ውጤታማ የሆነ የሰው ኃይል ለማቆየት የሚያ ስችል የሕግ ማዕቀፍ አስፈላጊ ሆኖ በመገኘቱ፤ በሠራተኛ ዝዉዉር አተገባበር ላይ የሚያጋጥሙ ችግሮችን ለመፍታት እና በግል የሚቀርቡ የዝውውር ጥያቄ በሕግ አግባብ ሊስተናገድ የሚችልበትን አሠራር መዘርጋት በማስፈለጉ፤ ሠራተኞች በአንድ አካባቢ ለረጅም ጊዜ መሥራታቸው በሥራ ላይ የሚፈጥረውን አሉታዊ ተጽዕኖ በመቅረፍ ተነሣሽነ ታቸውን መገንባት አስፈላጊ ሆኖ በመገኘቱ፤

በአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ገቢዎች ቢሮ የሠራተኞች አስተዳደር ደንብ ቁጥር 99/2010 አን ቀጽ 10(2) በተሰጠው ሥልጣን መሠረት ቢሮው ይህን የዝውውር አፈፃፀም መመሪያ አውጥቷል፡፡

PDF Document

Tap the button below to view or download this PDF.

View PDF

ተጨማሪ መረጃዎች

መመሪያውን ያውርዱ

የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ገቢዎች ቢሮ

Addis Ababa City Administration Revenues Bureau

Similar Directives

ሰኔ 18÷2018
ንግድና ቀጣናዊ ትስስር ሚኒስትር
Ministry of Trade and Regional Integration
ሰኔ 18÷2018
ንግድና ቀጣናዊ ትስስር ሚኒስትር
Ministry of Trade and Regional Integration