የመመሪያ መለያ: 58/2013
ቀን: ግንቦት 1፥ 2006 ዓ.ም.
Language: Amharic

የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ጤና ቢሮ የስልጠና፣ የአውደ ጥናት፣ የስብሰባና የመስክ ስራ የውስጥ አሰራር መመሪያ ቁጥር 58/2013

በአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ጤና ቢሮ የሚካሄዱ ሥልጠናዎች ወይም አውደ ጥናት ወይም ስብሰባዎች ወይም የመስክ ሥራዎች የዕቅድ አፈፃፀም ከማሻሻል አንፃር እያስገኙ ያለውን ጠቀሜታ በተደራጀ መልኩ ማቅረብ አስፈላጊ እና ወጥነት ያለው ስርዓት መዘርጋት በማስፈለጉ፣ ለተፈፀመ ክፍያ ሁሉ ተመጣጣኝ አገልግሎት መገኘት ስላለበት እና ለዚህም ወጥ የሆነ ማስፈፀሚያ መመሪያ ማውጣቱ አስፈላጊ ሆኖ በመገኘቱ፤

ለሚካሄዱ ሥልጠናዎች ወይም አውደ ጥናቶች ወይም ስብሰባዎች ወይም ሥራዎች በመንግሥት የወጡ አዋጆች፣ መመሪያዎች ማዕከል በማድረግ ጠንካራ የውስጥ ቁጥጥር ስርዓት በመዘርጋት ሥራንና ወጪን አጣጥሞ ማስኬድ አስፈላጊ ሆኖ በመገኘቱ፣

የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር አሰፈፃሚ እና የማዘጋጃ ቤት አገልግሎት አካላትን ሥልጣንና ተግባር ለመወሰን በወጣው አዋጅ ቁጠር 35/2ዐዐ4 አንቀጽ 9/2/ መሠረት ይህ የውስጥ አሠራር ስርዓት መመሪያ እንደሚከተለው ወጥቷል ::

PDF Document

Tap the button below to view or download this PDF.

View PDF

ተጨማሪ መረጃዎች

መመሪያውን ያውርዱ

የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ጤና ጥበቃ ቢሮ

Addis Ababa City Administration Health Bureau

Similar Directives

ሰኔ 18÷2018
ንግድና ቀጣናዊ ትስስር ሚኒስትር
Ministry of Trade and Regional Integration
ሰኔ 18÷2018
ንግድና ቀጣናዊ ትስስር ሚኒስትር
Ministry of Trade and Regional Integration