የበጎ አድራጎት ድርጅቶችና ማህበራት ኤጄንሲ የሚያስተዳድራቸው የበጎ አድራጎት ድርጅትቶች ለተጠቃሚው ህብረተሰብ ለሚሰጡት ኢኮኖሚያዊና ማኅበራዊ ዋጋ በማስከፈል በበጎ አድራጎት ስራ ላይ ለተሰማሩ ወይም ለሚሰማሩ ግልጽ እና ወጥነት ያለው አሠራር ሥርዓት መዘርጋትና ዘለቄታ ያለው አገልግሎት ለመስጠትሲሆን ይህንን ስርዓት ዘርግቶ የህብረተሰቡን የላቀ ተጠቃሚነት ለማረጋገጥ ፣ የበጎ አድራጎት ድርጅቶች ለተጠቃሚው ኅብረተሰብ የሚሠጡትን አገልግሎት ለማሳለጥ እና ለመደገፍ ይህ መመሪያ በኤጀንሲው ተዘጋጅቷል፡፡