የመመሪያ መለያ: 1021/2016
ቀን: ነሐሴ 30፥ 2016 ዓ.ም.
Language: Amharic, English

ከተጨማሪ እሴት ታክስ ነጻ የሚሆነውን የኤሌክትሪክ እና የውሀ ፍጆታ መጠን ለመወሰን የወጣ መመሪያ ቁጥር 1021/2016

የገንዘብ ሚኒስቴር በሚያወጣው መመሪያ የሚወሰን ወርሃዊ የኤሌክሪክ ሃይል እና የውሃ አቅርቦት (የታሸገ ውሃን ሳይጨምር) ከተጨማሪ እሴት ታክስ ነፃ እንደሚሆን በተጨማሪ እሴት ታክስ አዋጅ የተደነገገ በመሆኑ፤

በተጨማሪ እሴት ታክስ አዋጅ ቁጥር 1341/2016 አባሪ ሁለት አንቀጽ 1 (ነ) ለገንዘብ ሚኒስቴር በተሰጠው ሥልጣን መሠረት የሚከተለው መመሪያ ወጥቷል።


WHEREAS, the Value Added Tax Proclamation provides that the supply of electricity and water (with the exception of bottled water) in an amount to be determined by a directive to be issued by the Ministry of Finance shall be exempt from the Value Added Tax;

NOW THEREFORE, in accordance with Article 1(m) of Annex 2 of the Value Added Tax Proclamation No.1341/2024, the following Directive is issued.

PDF Document

Tap the button below to view or download this PDF.

View PDF

ተጨማሪ መረጃዎች

መመሪያውን ያውርዱ

የገንዘብ ሚኒስቴር

Ministry of Finance

Similar Directives

ሰኔ 18÷2018
ንግድና ቀጣናዊ ትስስር ሚኒስትር
Ministry of Trade and Regional Integration
ሰኔ 18÷2018
ንግድና ቀጣናዊ ትስስር ሚኒስትር
Ministry of Trade and Regional Integration