የመመሪያ መለያ: 1006/2016
ቀን: ሰኔ 13፥ 2016 ዓ.ም.
Language: Amharic, English

ከተጨማሪ እሴት ታክስ ነጻ የሚሆኑ እቃዎችን ለመወሰን የወጣ መመሪያ ቁጥር 1006/2016

ዝቅተኛ ገቢ ያለው የህብረተሰብ ክፍል መሠረታዊ የሆኑ የምግብ አቅርቦቶችን ከተጨማሪ እሴት ታክስ ነጻ ሆኖ እንዲገዛ ማድረግ የወጪ ጫናውን በማርገብ ረገድ ጠቀሜታ ያለው መሆኑ ስለታመነበት፤

ከዚህ በፊት በተለያዩ መመሪያዎች እቃዎች በጥቅል ከተጨማሪ እሴት ታክስ ነጻ መደረጋቸው ተጠቃሚ እንዲሆን የታሰበውን የህብረተሰብ ክፍል የማይጠቅም እርምጃ ሆኖ ከመገኘቱም በላይ የመንግሥትን ገቢ በመሸርሸር መንግሥት የድሃውን ህብረተሰብ ህይወት የሚለውጡ የማኅበራዊ እና ኤኮኖሚያዊ ልማት ስራዎችን ለመሥራት የሚያስችል ገቢ እንዳይኖረው ያደረገ በመሆኑ፤

በተጨማሪ እሴት ታክስ አዋጅ ቁጥር 285/1994 (እንደተሻሻለ) አንቀጽ 8 ንዑስ አንቀጽ (2) 4 ለገንዘብ ሚኒስቴር በተሰጠው ሥልጣን መሠረት የሚከተለው መመሪያ ወጥቷል።


WHEREAS, the blanket exemption from Value Added Tax previously granted to goods through various directives did not effectively benefit the intended sections of society, but instead reduced government revenue that could have been utilized for economic and social development activities to change the lives of the poor;

NOW THEREFORE, in accordance with the power vested in the Ministry of Finance under Article 8 sub article 2(4) of the Value Added Tax Proclamation No. 285/2002 (as amended), the following Directive is issued.

PDF Document

Tap the button below to view or download this PDF.

View PDF

ተጨማሪ መረጃዎች

መመሪያውን ያውርዱ

የገንዘብ ሚኒስቴር

Ministry of Finance

Similar Directives

ሰኔ 18÷2018
ንግድና ቀጣናዊ ትስስር ሚኒስትር
Ministry of Trade and Regional Integration
ሰኔ 18÷2018
ንግድና ቀጣናዊ ትስስር ሚኒስትር
Ministry of Trade and Regional Integration