የገንዘብ ሚኒስቴር በጉምሩክ አዋጅ ቁጥር 859/2006 (እንደተሻሻለው) አንቀጽ 129 እና በኢንቨስትመንት ማበረታቻ የሚኒስቴሮች ምክር ቤት ደንብ ቁጥር 517/2014 አንቀጽ 13 በተሰጠው ሥልጣን መሠረት የሚከተለውን መመሪያ አውጥቷል፡፡