አስመጪዎች የሚፈለግባቸውን ቀሪ የቀረጥና ታክስ ዕዳ በአንድ ጊዜ መክፈል በማይችሉበት ወቅት የዕዳ መክፈያ ጊዜ መፍቀድ አስፈላጊበመሆኑ፤ የገቢዎች ሚኒስቴር በጉምሩክ አዋጅ ቁጥር 859/2006 አንቀጽ 182(2)መሠረት ይህን መመሪያ
አውጥቷል፡፡