የወንጀል ሥነ-ሥርዓት ሕግ ማስፈጸሚያ እና የወንጀል መከላከል ጽ/ቤት

የወንጀል ሥነሥርዓት ሕግ ማስፈጸሚያ እና የወንጀል መከላከል ማስተባበሪያ ጽ/ቤት በሕግ እና ፍትሕ አገልግሎት ዘርፍ ስር የሚገኝ የሥራ ክፍል ሲሆን የሥራ ክፍሉ ሁለት የተለያዩ ኃላፊነቶች አሉት። የመጀመሪያው የወንጀል ሕግ ሥነሥርዓት እና የማስረጃ ሕግ በሕዝብ ተወካዮች ምክርቤት ከመፅደቅ ጋር ተያይዘው የሚሰሩ ሥራዎች ሲሆን ሁለተኛው አገር ዓቀፍ የወንጀል መከላከል ስትራቴጅን ማስተባበር ነው።

የሥራ ክፍሉን ያግኙ

የሥራ ክፍሉ መሪ

ትዕግስት መሐቤ

ኃላፊ