ፍትህ ሚኒስቴር ለሴቶች እና ህፃናት መብቶች መከበር በሚደረገው ጥረት ነፃ የህግ ድጋፍ በመስጠት ላደረገው የበጎ ፍቃድ አገልግሎት የእውቅና እና ምስክር ወረቀት ተበረከተለት

Ministry of Justice Awarded Recognition for Pro Bono Legal Support in Promoting Women's and Children's Rights

“ሴትን አከብራለሁ ጥቃቷንም እከላከላለሁ” በሚል መሪ ቃል የ2015 ዓ.ም የ16 ቀናት ጸረ -ጾታዊ ጥቃት ዘመቻ የመክፈቻ መርሐ ግብር በሀዋሳ ከተማ በተካሄደበት ወቅት ፍትሕ ሚኒስቴር ለሴቶች እና ሕፃናት መብቶች መከበር በሚደረገው ጥረት ነፃ የሕግ ድጋፍ በመስጠት ላደረገው የበጎ ፍቃድ አገልግሎት የእውቅና እና ምስክር ወረቀት ከሴቶች እና ማኅበራዊ ጉዳይ ሚኒስቴር ተበርክቶለታል፡፡

በሴቶች እና ልጃገረዶች ላይ የሚደርሱ ጾታዊ ጥቃቶች ዓለም አቀፋዊ ችግሮች በመሆናቸው ጥቃቱን በመቃወም በመላዉ ዓለም በየዓመቱ ከህዳር 15 -30 ለ 16 ቀናት የሚዘልቅ ዘመቻ እንደሚካሄድ ይታወቃል፡፡

Relevant Departments and People
Tagged Under: 16 days of activism against gender-based violence assault award bono certificate Child Protection children's Children's Rights civil liberties days fundamental rights gender-based Gender-Based Violence hawassa Human Rights legal Legal Aid ministry of women and social affairs pro pro bono legal services recognition Rights Services sexual sexual assault violence women's women's empowerment Women's Rights
የቅርብ ጊዜ ዜናዎች

ተመሳሳይ ዜናዎች