የሀዘን መግለጫ

Condolence Message

የፍትሕ ሚኒስቴር የስራ ባልደረባ የሆኑት ወ/ሮ መቅደስ ተስፋዬ አለማር በድንገተኛ አደጋ ከዚህ ዓለም በሞት በመለየታቸው የተሰማንን ጥልቅ ሀዘን እየገለፅን ለወዳጅ ቤተሰቦቻቸው መጽናናትን እንመኛለን!!

Relevant Departments and People
Tagged Under: Condolence condolence message
የቅርብ ጊዜ ዜናዎች