Play Video
ታህሳስ 23÷ 2017 ዓ.ም.

የፍትሕ ሚኒስቴር ከፋና ብሮድካስቲንግ ኮርፖሬት ጋር በመተባበር ‹‹ንቃተ ሕግ›› በሚል በተለያዩ ርዕስ ጉዳዮች ዙሪያ ዘወትር ሰኞ ከቀኑ 5:30-6:00 ሰዓት በፋና ሬድዮ 98.1 ኤፍ ኤም የሚያቀርበውን ፕሮግራም ክፍል-39 ትከታተሉ ዘንድ ተጋብዛችኋል