Play Video
የካቲት 25÷ 2017 ዓ.ም.

የፍትህ ሚኒስቴር ከፋና ብሮድካስቲንግ ኮርፖሬት ጋር በመተባበር ‹‹ንቃተ ህግ›› በሚል በተለያዩ ርዕስ ጉዳዮች ዙሪያ ዘወትር ሰኞ ከቀኑ 5:30-6:00 ሰአት በፋና ሬድዮ 98.1 ኤፍ ኤም የሚያቀርበውን ፕሮግራም ክፍል-37 ትከታተሉ ዘንድ ተጋብዛችኋል