ለአገሪቱ ኢኮኖሚያዊና ማሕበራዊ ዕድገት የትራንስፖርት አገልግሎት የበለጠ ተወዳዳሪ፣ ደህንነቱ የተጠበቀና ብቃት ያለው ሆኖ እንዲራመድ ክትትል ስለሚያስፈልገው፤
የትራንስፖርት አደረጃጀት የመንግሥት ፖሊሲን በአግባቡ ለመተግበር አመቺ ሁኔታ በሚፈጥር መልኩ እንደገና መዋቀር ስለሚገባው፤
ትራንስፖርትን አስመልክቶ የፌዴራልና የክልል አስፈጻሚ ኣካላት የተሰጣቸውን ሥልጣንና ተግባር በማያሻማ ሁኔታ ማስቀመጥ አስፈላጊ በመሆኑ፤
በኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ ሕገ መንግሥት አንቀጽ 55 (1) መሰረት የሚከተለው ታውጇል፡፡
•
•
•
•
•
•
•
•
•