የተሻረ

የንግድ አሠራር እና የሸማቾች ጥበቃ አዋጅ

የንግድ እንቅስቃሴዎች ማደግን ተከትሎ የሸማቾችን ጤንነትና ደህንነትን አደጋ ላይ የሚጥሉ የንግድ ዕቃዎችንና አገልግሎቶችን መስፋፋት ለመግታት እንዲቻልና ደህንነታቸውንና ለጤና ተስማሚ መሆናቸውን በዘላቂነት ለማረጋገጥ ተጠቃሚዎች ላወጡት ዋጋ ተመጣጣኝ የሆኑ የንግድ ዕቃዎችና አገልግሎቶች ማግኘት የሚችሉበትን ሁኔታ ማመቻቸት በማስፈለጉ፤

PDF Document

Tap the button below to view or download this PDF.

View PDF

ተጨማሪ መረጃዎች

መለያ: አዋጅ ቁጥር 685/2002
ቀን: ነሐሴ 10፥ 2002 ዓ.ም.
Law Type: Proclamations

ሕጉን ያውርዱ

ተዛማጅ ሕጎች

አዋጅ ቁጥር 329/1995

ሚያዝያ 9፥ 1995 ዓ.ም.
የተሻረ