በአገልግሎት ላይ

የኢትዮጵያ ፌዴራል መንግስት የፋይናንስ አስተዳደር አዋጅ

የኢትዮጵያ ፌዴራል መንግሥት የፋይናንስ አስተዳደር አዋጅ ሥራ ላይ በቆየባቸው ዓመታት ያጋጠሙ የአፈጻጸም ችግሮችን በማስወገድ የመንግሥት በጀት አዘገጃጀት፣ የመንግሥት ገንዘብ አሰባሰብ፣ የክፍያ፣ የሂሳብ አያያዝ እና የውስጥ ቁጥጥር እንዲሁም የሀብትና የዕዳ አስተዳደር ብቃት ያለው፣ ቀልጣፋ እና ውጤታማ እንዲሆን ለማድረግ አዋጁን ማሻሻል አስፈላጊ መሆኑ ስለታመነበት፤

የመንግሥት የፋይናንስ አስተዳደር ሥርዓት ይበ ልጥ ውጤታማ እንዲሆን ለማድረግ በሲቪል ሰርቪስ ማሻሻያ ኘሮግራም የተካሔደው ጥናት ውጤት የሆኑትን አዳዲስ የአሠራር ሥርዓቶች ሥራ ላይ ማዋል አስፈላጊ ሆኖ በመገኘቱ፤

በኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዴሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ ሕገ-መንግሥት አንቀጽ 55(1) መሠረት የሚከተለው ታውጇል፡፡

PDF Document

Tap the button below to view or download this PDF.

View PDF
መለያ: አዋጅ ቁጥር 648/2001
ቀን: ሐምሌ 30፥ 2001 ዓ.ም.
Law Type: Proclamations

ሕጉን ያውርዱ

ተዛማጅ ሕጎች

ደንብ ቁጥር 550 /2016

ሐምሌ 1፥ 2016 ዓ.ም.
በአገልግሎት ላይ
ደንብ ቁጥር 515/2014

ግንቦት 23፥ 2014 ዓ.ም.
በአገልግሎት ላይ
ደንብ ቁጥር 451/2011

ግንቦት 14፥ 2011 ዓ.ም.
የተሻረ
አዋጅ ቁጥር 1078/2010

መጋቢት 17፥ 2010 ዓ.ም.
የተሻረ
አዋጅ ቁጥር 895/2007

ግንቦት 10፥ 2007 ዓ.ም.
የተሻረ
ደንብ ቁጥር 325/2006

ህዳር 12፥ 2007 ዓ.ም.
በአገልግሎት ላይ
ደንብ ቁጥር 190/2002

መስከረም 24፥ 2002 ዓ.ም.
በአገልግሎት ላይ