በአገልግሎት ላይ

ወደ ሀገር በሚገቡ ዕቃዎች ላይ የማህበራዊ ልማት ቀረጥ ለማስከፈል የወጣ ደንብ

ለትምህርት፣ ለሥልጠና እና ለጤና ተቋማት መልሶ ማቋቋሚያ እና ግንባታ እንዲሁም ለሌሎችም የማህበራዊ አገልግሎቶች ማስፋፊያ የሚውል ተጨማሪ ገቢ መሰብሰብ አስፈላጊ ሆኖ በመገኘቱ፤

የሚኒስትሮች ምክር ቤት በዓለም አቀፍ የተዋሃደ የሸቀጦች አሰያየም እና አመዳደብ ስርዓት ማፀደቂያ አዋጅ ቁጥር 67/1985 አንቀጽ 4 በተሰጠው ሥልጣን መሠረት ይህን ደንብ አውጥቷል፡፡

PDF Document

Tap the button below to view or download this PDF.

View PDF
መለያ: ደንብ ቁጥር 519/2014
ቀን: ነሐሴ 16፥ 2014 ዓ.ም.
Law Type: Regulations

ሕጉን ያውርዱ

ተዛማጅ ሕጎች

አዋጅ ቁጥር 576/2000

ግንቦት 14፥ 2000 ዓ.ም.
በአገልግሎት ላይ
ደንብ ቁጥር 25/1990

ታህሣሥ 17፥ 1990 ዓ.ም.
በአገልግሎት ላይ
ደንብ ቁጥር 6/1988

ሰኔ 27፥ 1988 ዓ.ም.
በአገልግሎት ላይ