በአገልግሎት ላይ

የመንገድ ልማት ፕሮጀክቶች ተዘዋዋሪ ፈንድ ማቋቋሚያ አዋጅ

የመንገድ ልማት ፕሮጀክቶችን በገንዘብ የሚደግፉ ለጋሽ ወይም አበዳሪ ድርጅቶች ለነዚህ ፕሮጀክቶች ዕቃ ለሚያቀርቡ ወይም የሥራ ተቋራጭነት ወይም የማማከር አገልግሎት ለሚሰጡ ሰዎች ወይም ድርጅቶች መከፈል ያለበትን ገንዘብ ለመልቀቅ በመዘግየታቸው ምክንያት የተፈጠሩ ችግሮች ወደፊት እንዳያጋጥሙ ለመከላከል ለመንገድ ልማት ፕሮጀክቶች ተዘዋዋሪ ፈንድ ማቋቋም አስፈላጊ ሆኖ በመገኘቱ፤

በኢትዮጵያ ፌደራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ ሕገ-መንግሥት አንቀጽ 55 (1) መሠረት የሚከተለው ታውጇል።

PDF Document

Tap the button below to view or download this PDF.

View PDF

ተጨማሪ መረጃዎች

መለያ: አዋጅ ቁጥር 589/2000
ቀን: ሐምሌ 7፥ 2000 ዓ.ም.
Law Type: Proclamations

ሕጉን ያውርዱ

ተዛማጅ ሕጎች

ደንብ ቁጥር 348/2008

ጥቅምት 19፥ 2008 ዓ.ም.
የተሻረ
ደንብ ቁጥር 348/2008

ጥቅምት 19፥ 2008 ዓ.ም.
በአገልግሎት ላይ
አዋጅ ቁጥር 808/2006

ታህሳሰ 24፥ 2006 ዓ.ም.
በአገልግሎት ላይ