የማህበራዊ ዋስትናን ስርዓት በማስፋፋት ደረጃ በደረጃ ለዜጎች እንዲዳረስ ማድረግ ከአገሪቷ ማህበራዊ ፖሊሲ አንዱ አካል በመሆኑ፤
የስራዓቱ ተጠናክሮ መቀጠል ፍትሕ፣ ለኢንዱስትሪ ሰላም፣ ለድህነት ቅነሳና ለል ማት ጉልህ አስተዋፆ ስለሚኖረው፤
በሥራ ላይ ያለውን የመንግሥት ሠራተኞች የጡረታ ዐቅድ አቅም በሚፈቅደው መጠን ማጠናከርና ሕጐቹን ማሻሻልና ማጠቃለል አስፈላጊ ሆኖ በመገኘቱ፤
በኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ ሕገ-መንግሥት አንቀጽ 55 (1) መሠረት የሚከተለው ታውጇል፡፡
•
•
•
•
•
•
•