የኢትዮጵያ ተወላጅ የሆኑ በርካታ የውጭ ዜጎች ከትውልድ አገራቸው ጋር ያላቸው ግንኙነት ተጠናክሮ እንዲቀጥል የሚፈልጉ መሆናቸውን በመገንዘብ ፤
እነዚህ የውጭ ዜጎች ተለይተው አንዳንድ የመብት አጠቃቀ ሞችን የሚመለከቱ የሕግ ገደቦች ቢነሱላቸው ለሀገሪቱ እድገትና ለወገኖቻቸው ኑሮ መሻሻል የበኩላቸውን አስተዋጽኦ እንደሚያ ደርጉ በመታመኑ ፡
በኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ ሕገ መንግሥት አንቀጽ 55(1) መሠረት የሚከተለው ታውጇል ።
•