በአገልግሎት ላይ

የኢንዱስትሪ ብክለት መከላከያ የሚኒስትሮች ምክር ቤት ደንብ

የሚኒስትሮች ምክር ቤት የኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዲሞክራ ሲያዊ ሪፐብሊክ አስፈፃሚ አካላትን ሥልጣንና ተግባር ለመወሰን በወጣው አዋጅ ቁጥር471/1998 አንቀጽ 5 እና በአካባቢ ብክለት ቁጥጥር አዋጅ ቁጥር 300/1995 አንቀጽ 5 መሠረት ይህን ደንብ አውጥቷል፡፡

PDF Document

Tap the button below to view or download this PDF.

View PDF
መለያ: ደንብ ቁጥር 159/2001
ቀን: ታኅሣሥ 29፥ 2001 ዓ.ም.
Law Type: Regulations

ሕጉን ያውርዱ

ተዛማጅ ሕጎች

አዋጅ ቁጥር 300/1995

ኅዳር 24፥ 1995 ዓ.ም.
በአገልግሎት ላይ