የተሻረ

ለሕዝብ ጥቅም ሲባል በሚለቀቅ መሬት ላይ ለሠፈረ ንብረት ስለሚከፈል ካሣ የወጣ የሚኒስትሮች ምክር ቤት ደንብ

የሚኒስትሮች ምክር ቤት የኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ አስፈጻሚ አካላትን ሥልጣንና ተግባር ለመወሰን በወጣው አዋጅ ቁጥር 471/1998 አንቀጽ 5 እና ለህዝብ ጥቅም ሲባል የመሬት ይዞታ የሚለቀቅበትንና ለንብረት ካሣ የሚከፈልበትን ሁኔታ ለመወሰን በወጣው አዋጅ ቁጥር 455/1997 አንቀጽ 14(1) መሠረት ለህዝብ ጥቅም ሲባል በሚለቀቅ መሬት ላይ ለሰፈረ ንብረት የሚከፈል ካሳ ከንብረቱ ዋጋ በተጨማሪ ተነሺውን መልሶ ሊያቋቁም የሚያስችል የመፈናቀያ ካሳ የሚያገኝበትን ሁኔታ ለመደንገግ ይህንን ደንብ አውጥቷል፡፡

PDF Document

Tap the button below to view or download this PDF.

View PDF

ተጨማሪ መረጃዎች

መለያ: ደንብ ቁጥር 135/1999
ቀን: ግንባት 10፥ 1999 ዓ.ም.
Law Type: Regulations

ሕጉን ያውርዱ

ተዛማጅ ሕጎች

1434/2018

ሐምሌ 23÷ 2018 ዓ.ም.
በአገልግሎት ላይ
1425/2018

ሐምሌ 16÷ 2018 ዓ.ም.
በአገልግሎት ላይ
1426/2018

ሐምሌ 14÷ 2018 ዓ.ም.
በአገልግሎት ላይ
1412/2018

ሰኔ 2÷ 2018 ዓ.ም.
በአገልግሎት ላይ
1400/2018

ሚያዝያ 29÷ 2018 ዓ.ም.
በአገልግሎት ላይ
1356/2017

ሚያዝያ 30÷ 2017 ዓ.ም.
በአገልግሎት ላይ