በተካሄደው የመሠረታዊ የአሠራር ሥርዓት ለውጥ ጥናት ግኝት መሠረት የብሔራዊ ሎተሪ አስተዳደር እንደገና ማቋቋሚያ ደንብ የሚያስፈልገው ሆኖ በመገኘቱ፤
የሚኒስትሮች ምክር ቤት የኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ የአስፈፃሚ አካላትን ስልጣንና ተግባር ለመወሰን የወጣውን አዋጅ ለማሻሻል በወጣው አዋጅ ቁጥር 603/2ሺ1 አንቀጽ 2 ንዑስ አንቀጽ 8 በተሰጠው ሥልጣን መሠረት ይህን ደንብ አውጥቷል፡፡
•
•
•
•
•