በአገልግሎት ላይ

በኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ መንግስት እና በሱዳን ሪፐብሊክ መንግስት መካከል የተደረገው የወንጀል ጉዳዮች የጋራ የፍትህ ትብብር ስምምነት ማፅደቂያ አዋጅ

በኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ መንግስት እና በሱዳን ሪፐብሊክ መንግስት መካከል የወንጀል ጉዳዮች የጋራ የፍትህ ትብብር ስምምነት ህዳር 25 ቀን 2006 ዓ.ም በካርቱም ከተማ የተፈረመ በመሆኑ፤

ይህንኑ ስምምነት የኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ የህዝብ ተወካዮች ምክር ቤት ህዳር 23 ቀን 2007 ዓ.ም ባደረገው ስብሰባ ያፀደቀው በመሆኑ፤

በኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ ሕገ-መንግሥት አንቀጽ 55 (1) እና (12) መሠረት የሚከተለው ታውጇል፡፡

PDF Document

Tap the button below to view or download this PDF.

View PDF
መለያ: አዋጅ ቁጥር 874/2007
ቀን: ታህሳስ 30፥ 2007 ዓ.ም.
Law Type: Proclamations

ሕጉን ያውርዱ