በትምህርት፣ በሥልጠና፣ ብቃቶ ምርምር፣ በምልከታ፣ በትንተና እና በሥርፀት ብቃትና ብስለት ያላቸው ሳይንሳዊና ዘመን ተሻጋሪ ሀሳቦችን በማመንጨት የህዳሴውን መድረክ የአመራር ጥያቄ ሊመልስና የታላቁን መሪ ራዕይ በአስተማማኝ ሁኔታ በማሳካት የህዳሴውን ጉዞ ቀጣይነት ማረጋገጥ የሚያስችል የአመራር መገንቢያ ተቋም ማቋቋም አስፈላጊ በመሆኑ፤
የሚኒስትሮች ምክር ቤት የኢትዮጵያ ፌደራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ አስፈጻሚ አካላትን ሥልጣንና ተግባር ለመወሰን በወጣው አዋጅ ቁጥር 691/2003 (በአዋጅ ቁጥር 803/2005 እንደተሻሻለ) አንቀጽ (5) እና (35) መሠረት ይህን ደንብ አውጥቷል፡፡
•
•
•
•
•
•
•
•
•
•