የሚኒስትሮች ምክር ቤት የኢትዮጵያ ፌደራላዊዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ አስፈጻሚ አካላትን ሥልጣንና ተግባር ለመወሰን በወጣው አዋጅ ቁጥር 691/2003 (በአዋጅ ቁጥር 802/2005 እንደተሻሻለው) አንቀጽ 5 እና አንቀጽ 35 እንዲሁም የኢንፎርሜሽን መረብ ደህንነት ኤጀንሲን እንደገና ለማቋቋም በወጣው አዋጅ ቁጥር 808/2006 አንቀጽ 11(1) መሠረት ይህን ደንብ አውጥቷል።
Tap the button below to view or download this PDF.
•