የተሻረ

የፌዴራል የከተሞች ፕላን ኢንስቲትዩት ማቋቋሚያ አዋጅ

በሀገሪቱ ውስጥ በዕቅድ ላይ የተመሰረተ የከተሞች ልማት እንዲኖር የከተማ ፕላን አገልግሎት እንዲስፋፋ ማድረግ በአጠቃላይ ብሔራዊ የልማት ጥረት ውስጥ ከመቼውም ጊዜ ይበልጥ ቁልፍ ተግባር ሆኖ በመገኘቱ፤

አዳጊ ከተሞች ወቅታዊ የሆኑ የፕላን መርሆዎችን በመከተል ጤናማና ዘላቂ የከተማ ልማት እንዲኖራቸው ማድረግ በከተማ ፕላን የሚመሩበትን ሥርዓት መደንገግና የአቅም ግንባታ ድጋፍ የሚሰጥበትን ሁኔታ ማመቻቸት ጠቃሚ ሆኖ በመገኘቱ፤

በሀገሪቱ ውስጥ ካለው ያልተማከለ አሠራር በሚጣጣም መልኩ የከተማ ፕላንን በሚመለከት የፌዴራል መንግሥቱን አካል እንደገና ማቋቋም አስፈላጊ ሆኖ በመገኘቱ

በኢትዮጵያ ፌደራላዊ ዴሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ ሕገ መንግሥት አንቀጽ 55 (1) መሠረት የሚከተለው ታውጇል፡፡

PDF Document

Tap the button below to view or download this PDF.

View PDF

ተጨማሪ መረጃዎች

መለያ: አዋጅ ቁጥር 450/1997
ቀን: ሰኔ 17፥ 1997 ዓ.ም.
Law Type: Proclamations

ሕጉን ያውርዱ

ተዛማጅ ሕጎች

ደንብ ቁጥር 557/2016

•

ነሐሴ 13፥ 2016 ዓ.ም.
በአገልግሎት ላይ
ደንብ ቁጥር 560/2016

•

ጥቅምት 19፥ 2017 ዓ.ም.
በአገልግሎት ላይ
ደንብ ቁጥር 553/2016

•

ሐምሌ 23፥ 2016 ዓ.ም.
በአገልግሎት ላይ
ደንብ ቁጥር 552/2016

•

ሐምሌ 9፥ 2016 ዓ.ም.
በአገልግሎት ላይ
ደንብ ቁጥር 547 /2016

•

ግንቦት 22፥ 2016 ዓ.ም.
በአገልግሎት ላይ
ደንብ ቁጥር 545/2016

•

ግንቦት 15፥ 2016 ዓ.ም.
በአገልግሎት ላይ
ደንብ ቁጥር 540/2016

•

መስከረም 3፥ 2016 ዓ.ም.
በአገልግሎት ላይ
ደንብ ቁጥር 537/2015

•

ነሐሴ 22፥ 2015 ዓ.ም.
በአገልግሎት ላይ
ደንብ ቁጥር 536/2015

•

ነሐሴ 19፥ 2015 ዓ.ም.
በአገልግሎት ላይ
ደንብ ቁጥር 530/2015

•

የካቲት 7፥ 2015 ዓ.ም.
በአገልግሎት ላይ