የተሻረ

የፌዴራል ፖሊስ ኮሚሽን አዋጅ

ለኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ ሕገ-መንግሥት ታማኝና በሕገ- መንግሥቱ መሠረት ለሚወጡ ሕጎች ተገዥ የሆነ ፣ ለሙያው በቂ የሆነ ሥልጠና የተሰጠው ፡ ብቃት ያለው ለሕዝብ አገልጋይ፣ ሰብዓዊና ዲሞክራሲያዊ መብቶችን የሚያከብርና የሚያስከብር፣ የሕዝብን ሰላምና ደኅንነት የሚያረጋግጥ የተጠናከረ የሲቪል ፖሊስ ተቋም እንዲኖር ማድረግ አስፈላጊ በመሆኑ፤

በኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ ሕገ-መንግሥት አንቀጽ 55 (1) መሠረት የሚከተለው ታውጇል፡፡

PDF Document

Tap the button below to view or download this PDF.

View PDF
መለያ: አዋጅ ቁጥር 313/1995
ቀን: ታህሳስ 26፥ 1995 ዓ.ም.
Law Type: Proclamations

ሕጉን ያውርዱ

ተዛማጅ ሕጎች

ደንብ ቁጥር 96/1996

ጥቅምት 27፥ 1996 ዓ.ም.
በአገልግሎት ላይ
ደንብ ቁጥር 86/1995

መጋቢት 29፥ 1995 ዓ.ም.
በአገልግሎት ላይ