በአገልግሎት ላይ

የወጪ ንግድ የቀረጥ ማበረታቻ ሥርዓት አዋጅ

የአገሪቱን የኢንዱስትሪ አድገት በማፋጠን የኢኮኖሚ ልማትን ማረጋገጥ አና ለልማትና ኢንቨስተመንት የሚያስፈልገውን የውጭ ምንዛሪ ግኝት ማጎልበት አስፈላጊ በመሆኑ፤

ወደ ኢንዱስትሪ መር ኢኮኖሚ ለመሸጋገር እንዲቻል አሴት መጨመር የሚያስችል የምርት ሂደት ሰንሰለትን የሚያጠናክር ሥርዓት መዘርጋት አስፈላጊ ሆኖ በመገኘቱ፤

በቀጥታም ሆነ ቀጥተኛ ባልሆነ መንገድ በወጪ ንግድ ሥራ ላይ የሚሰማሩትን ባለሀብቶች የሚያበረታቱ አዳዲስ ሥርዓቶችን በመዘርጋት አንዲሁም ነባሮቹን በማሻሻል የአገሪቱን ምርቶች በዓለም አቀፍ የንግድ ልውውጥ ውስጥ ብቁና ተወዳዳሪ መሆን የሚችሉበትን ሁኔታ ማመቻቸት አስፈላጊ በመሆኑ፣

በኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ ሕገ-መንግስት አንቀጽ 55 (1) አና (11) መሠረት የሚከተለው ታውጇል፡፡

PDF Document

Tap the button below to view or download this PDF.

View PDF

ተጨማሪ መረጃዎች

መለያ: አዋጅ ቁጥር 768/2004
ቀን: ነሐሴ 29፥ 2004 ዓ.ም.
Law Type: Proclamations

ሕጉን ያውርዱ

ተዛማጅ ሕጎች

1401/2018

ሚያዝያ 13÷2018 ዓ.ም.
በአገልግሎት ላይ
1401/2018

ሚያዝያ 13÷2018 ዓ.ም.
በአገልግሎት ላይ
1396/2017

ነሐሴ 27÷ 2017 ዓ.ም.
በአገልግሎት ላይ
1395/2017

ነሐሴ 26÷ 2017 ዓ.ም.
በአገልግሎት ላይ