የተሻረ

የኢትዮጵያ ሴቶች ልማት ፈንድ ማቋቋሚያ አዋጅ

በዝቅተኛ የኑሮ ደረጃ ላይ የሚገኙ ሴቶች በገቢ ማስገኛ እንቅስቃሴዎች ዙሪያ ተደራጅተው ኢኮኖሚያዊና ማህበራዊ ችግ ሮቻቸውን እንዲያቃልሉ የገንዘብና የቴክኒክ ድጋፍ ማድረግበማስፈለጉ፡

የሴቶች ችግር የመላው ሕብረተሰብ ችግር በመሆኑ ካለፈው ልምድና ቀደምት የሴቶች ማህበራት ካጋጠሟቸው ችግሮች አኳያ ከመንግሥትና ከሕዝብ ልዩ ትኩረት፡

ከፍተኛ ድጋፍና ክትትል የሚያሻ በመሆኑ፡

ሁለንተናዊ ተሳትፎአቸውንና ተጠቃሚነታቸውን ለማጠ ናከር ሴቶች የራሳቸውን ማህበራዊ ንቅናቄ እንዲፈጥሩ ሁኔታዎችን ማመቻቸት አስፈላጊ በመሆኑ፤

እነዚህን ዓላማዎች ተግባራዊ ለማድረግ የኢትዮጵያ ሴቶች ልማት ፈንድ ማቋቋም አስፈላጊ ሆኖ በመገኘቱ፡በኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ ሕገ መንግሥት አንቀጽ 55(1) መሠረት የሚከተለው ታውጇል።

PDF Document

Tap the button below to view or download this PDF.

View PDF

ተጨማሪ መረጃዎች

መለያ: አዋጅ ቁጥር 240/1993
ቀን: ሰኔ 12፥ 1993 ዓ.ም.
Law Type: Proclamations

ሕጉን ያውርዱ

ተዛማጅ ሕጎች

አዋጅ ቁጥር 813/2006

መጋቢት 12÷ 2006 ዓ.ም.
በአገልግሎት ላይ
አዋጅ ቁጥር 686/2ሺ2

ሐምሌ 7፥ 2002 ዓ.ም.
የተሻረ