የተሻረ

የኢትዮጵያ ማኅበራዊ ተሃድሶ እና ልማት ፈንድን ለማፍረስ የወጣ አዋጅ

የኢትዮጵያ ማኅበራዊ ተሃድሶ እና ልማት ፈንድ የተቋቋመው ከአስቸኳይ የመልሶ ማቋቋምና ግንባታ ፕሮግራም ጋር የተያያዙ የማኅበራዊ ተሐድሶና ልማት ሥራዎችን ለመምራትና ለማስተባበር በመሆኑ፤

እነዚህ ሥራዎች ቀጣይ ቢሆኑም የመልሶ ማቋቋምና ግንባታ ፕሮግራምን አስፈላጊ ያደረገው አስቸኳይ ሁኔታ አሁን ስለሌለ እንደ መደበኛ ተግባራቸው በሚመለከታቸው የፌዴራልና የክልል አስፈፃሚ አካላት ሊካሄዱ ስለሚችሉ፤

የኢትዮጵያ ማኅበራዊ ተሃድሶ እና ልማት ፈንድ ሕልውና መቀጠል የሚያስከትለውን የሥራ ድግግም ለማስቀረት ይህንን ተቋም ማፍረስ አስፈላጊ መሆኑ ስለታመነበት፤

በሕገ-መንግሥቱ አንቀጽ 55(1) መሠረት የሚከተለው ታውጇል፡፡

PDF Document

Tap the button below to view or download this PDF.

View PDF

ተጨማሪ መረጃዎች

መለያ: አዋጅ ቁጥር 521/1999
ቀን: ግንቦት 7፥ 1999 ዓ.ም.
Law Type: Proclamations

ሕጉን ያውርዱ

ተዛማጅ ሕጎች

ደንብ ቁጥር 557/2016

•

ነሐሴ 13፥ 2016 ዓ.ም.
በአገልግሎት ላይ
ደንብ ቁጥር 560/2016

•

ጥቅምት 19፥ 2017 ዓ.ም.
በአገልግሎት ላይ
ደንብ ቁጥር 553/2016

•

ሐምሌ 23፥ 2016 ዓ.ም.
በአገልግሎት ላይ
ደንብ ቁጥር 552/2016

•

ሐምሌ 9፥ 2016 ዓ.ም.
በአገልግሎት ላይ
ደንብ ቁጥር 547 /2016

•

ግንቦት 22፥ 2016 ዓ.ም.
በአገልግሎት ላይ
ደንብ ቁጥር 545/2016

•

ግንቦት 15፥ 2016 ዓ.ም.
በአገልግሎት ላይ
ደንብ ቁጥር 540/2016

•

መስከረም 3፥ 2016 ዓ.ም.
በአገልግሎት ላይ
ደንብ ቁጥር 537/2015

•

ነሐሴ 22፥ 2015 ዓ.ም.
በአገልግሎት ላይ
ደንብ ቁጥር 536/2015

•

ነሐሴ 19፥ 2015 ዓ.ም.
በአገልግሎት ላይ
ደንብ ቁጥር 530/2015

•

የካቲት 7፥ 2015 ዓ.ም.
በአገልግሎት ላይ