በአገልግሎት ላይ

የኢትዮጵያ ብሔራዊ ቤተ-መዛግብትና ቤተ-መጻሕፍት ኤጀንሲ የአገልግሎት ክፍያ የሚኒስትሮች ምክር ቤት ደንብ

የሚኒስትሮች ምክር ቤት የኢትዮጵያ ፌደራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ አስፈጻሚ አካላትን ሥልጣንና ተግባር ለመወሰን በወጣው አዋጅ ቁጥር 916/2008 አንቀጽ 5፣ በፋይናንስ አስተዳደር አዋጅ ቁጥር 648/2001 አንቀጽ 17 (1) እና በኢትዮጵያ ብሔራዊ ቤተመዛግበትና ቤተመጻሕፍት ኤጀንሲ ማቋቋሚያ አዋጅ ቁጥር 179/1999 አንቀጽ 8 (20) መሠረት ይህንን ደንብ አውጥቷል፡

PDF Document

Tap the button below to view or download this PDF.

View PDF

ተጨማሪ መረጃዎች

መለያ: ደንብ ቁጥር 378/2008
ቀን: መጋቢት 13፥ 2008 ዓ.ም.
Law Type: Regulations

ሕጉን ያውርዱ

ተዛማጅ ሕጎች

ደንብ ቁጥር 405/2009

ግንቦት 18፥ 2009 ዓ.ም.
በአገልግሎት ላይ
አዋጅ ቁጥር 533/1999

ሐምሌ 16፥ 1999 ዓ.ም.
የተሻረ