የኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ ብሔራዊ መዝሙር እንደሚኖር በኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ ሕገ-መንግሥት አንቀፅ 4 የተደነገገ በመሆኑ፤
የብሔራዊ መዝሙሩም ዝርዝር ጉዳዮች በሕግ እንደሚወሰኑ በሕገ-መንግሥቱ በመደንገጉ፤
በኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ ሕገ-መንግሥት አንቀጽ 4 እና አንቀፅ 55(1) መሠረት የሚከተለው ታውጇል፡፡
Tap the button below to view or download this PDF.
•