በአገልግሎት ላይ

አስከፊ የሆኑ የሕፃናት የጉልበት ሥራን ለመከላከልና ለማስወገድ አፋጣኝ እርምጃ ስለመውሰድ ድንጋጌን ማጽደቂያ አዋጅ

የዓለም ሥራ ድርጅት በ87ኛው ጉባዔ ወቅት እኤአ በሰኔ ወር 1999 ያጸደቀውን አስከፊ የሆኑ የሕፃናት የጉልበት ሥራን ለመከላከልና ለማስወገድ አፋጣኝ እርምጃ ስለመውሰድ ቁጥር 182/1999 ድንጋጌን ማጽደቅ በማስፈለጉ፤

በኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፑብሊክ ሕገ-መንግሥት አንቀጽ 55(1) እና (12) መሠረት የሚከተለው ታውጇል።

PDF Document

Tap the button below to view or download this PDF.

View PDF
መለያ: አዋጅ ቁጥር 335/1995
ቀን: ሚያዝያ 30፥ 1995 ዓ.ም.
Law Type: Proclamations

ሕጉን ያውርዱ

ተዛማጅ ሕጎች

No data was found