የኢትዮጵያ ሲቪል አቪዬሽን ባለሥልጣንን የቁጥጥር፣ የአስተዳደር፣ የቴክኒክና የአመራር ብቃት በማጠናከርና የተሻለ የሲቪል አቪዬሽን ቁጥጥር እንዲኖር በማድረግ ደህንነቱ የተጠበቀ፣ ከማንኛውም ስጋት ነፃ የሆነ፣ መደበኛ፣ ብቃት ያለውና ኢኮኖሚያዊ የሆነ የሲቪል አቪዬሽን ሥርዓትን የማስፈን ፍላጐትን ማሟላት እንዲቻል የአቪዬሽን ሕጐችን ማዋሃድና ዘመናዊና ከዓ ለም አቀፍ ደረጃዎች ጋር የተጣጣሙ እንዲሆኑ ማድረግ በማስፈለጉ፤
የአቪዬሽን ደህንነትና ቁጥጥር የዓለም አቀፍ ሲቪል አቪዬሽን ድርጅት በሚያወጣቸው ደረጃዎችና ተመራጭ ልምዶች መሠረት መተግበር ስላለበትና የሲቪል አቪዬ ሽን የቁጥጥር ተግባርን ማሳደግና የማያቋርጥ እድገቱን መደገፍ እንዲሁም ከዚሁ ጋር ተያያዥነት ያላቸውን ሌሎች ተግባሮችን ማከናወን በማስፈለጉ፤
በኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ ሕገ- መንግሥት አንቀጽ 55(1) መሠረት የሚከተለው ታውጇል፡፡
•
•
•
•
•
•
•
•
•