በአገልግሎት ላይ

ለመጠጥ ውሃ ሳኒቴሽን እና ሀይጂን ብሔራዊ ፕሮግራም ማስፈፀሚያ የሚውል ተጨማሪ ብድር ከአፍሪካ ልማት ፈንድ ለማግኘት የተፈረመው የብድር ስምምነት ማፅደቂያ አዋጅ

ለመጠጥ ውሃ ሳኒቴሽን እና ሀይጂን ብሄራዊ ፕሮግራም ማስፈፀሚያ የሚውል 2 ሚሊዮን 290 ሺህ ዩ.ኤ (ሁለት ሚሊዮን ሁለት መቶ ዘጠና ሺህ ዩ.ኤ) የሚያስገኘው ተጨማሪ የብድር ስምምነት በኢትዮጵያ ፌደራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ መንግስት እና በአፍሪካ ልማት ፈንድ መካከል ግንቦት 16 ቀን 2009 ዓ.ም በአዲስ አበባ የተፈረመ በመሆኑ፤

ይህንኑ የብድር ስምምነት የኢትዮጵያ ፌደራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ የህዝብ ተወካዮች ምክር ቤት ሰኔ 28 ቀን 2009 ዓ.ም ባደረገው ስብሰባ ያፀደቀው ስለሆነ፤

በኢትዮጵያ ፌደራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ ህገ መንግስት አንቀፅ 55(1) እና (12) መሠረት የሚከተለው ታውጇል።

PDF Document

Tap the button below to view or download this PDF.

View PDF
መለያ: አዋጅ ቁጥር 1042/2009
ቀን: ጳጉሜ 3፥ 2009 ዓ.ም.
Law Type: Proclamations

ሕጉን ያውርዱ

ተዛማጅ ሕጎች

አዋጅ ቁጥር 431/1997

ታህሳስ 19፥ 1997 ዓ.ም.
በአገልግሎት ላይ