የመመሪያ መለያ: 64/2013
ቀን: ጥቅምት 1፥ 2011 ዓ.ም.
Language: Amharic

በአዲስ አበባ ጤና ቢሮ ተጠሪ ለሆኑ የሆስፒታሎች የአመራር አሰያየምን ለመደንገግ የወጣ መመሪያ ቁጥር 64/2013

በአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ጤና ቢሮ ስር የሚኙ የመንግሥት ሆስፒታሎች ለተገልጋዩ ህብረተሰብ ቀልጣፋና ወጤታማ አገልግሎት በማቅረብ ህብረተሰቡን ማርካት እንዲችሉ ለማድረግ የሥራ አማራር ተግባራት ብቃት ባለው አሠራር እንዲመራ በማስፈለጉ፤

የሆስፒታሎችን የህክምና እና የበሽታ ከላከል ተግባራት በጥራትና ተገቢነት ላይ እንዳወል፣ እንዲሻሻሉና እንዲጎለብቱ ለማድረግ በሙያቸው የሰለጠኑና ብቃት ችሎታና ዕምነት የሚጣልባቸውን ግለሰቦች ወደ አመራርነት እናየ አስተዳደር የሥራ ኃላፊነት ለማጣት በማስፈለጉ፤ የሹመትየሆስፒታሎች ተቋሚ ብቃትን ለማሳደግ፣ መልካም አስተዳደርን ማፈን የሚስችል የአመራርና የአስተዳደርቦታዎች አቅምን ማከል ያደረገ ወድድር ላይ የተማሰረተ እንዲሆን፣ አሳታፊእናግልፅ የሆነ አሠራር በማስፈን በሆስፒታሎች የሚሰሙ አመራሮች ከአድሎአዊነት በጸዳ ሁኔታ የተሸለ ብብቃት ያለው ሰው የማየት ሂደቱ ተአሚነት ያለው እንዲሆን ማድረግ በማፈለጉ፤

በሆስፒታች በየደረጃው የሚኙ አመራሮች ሹመትና ምደባ ተግባር ሂደትበየደረጃው የሚኙ አማራሮች ተርጠው የሚመቸውን ዓላማች፣ ሥርዓቶችና በማኘቱ፤ የእጩ ምርጫ ኮሚዎች፣ መስፈርቶች ማሰገባት አስፈላጊ ሆኖ የአዲስ አበባ ከተማ ጤና በሮ በአዳስ አበባ አስተዳደር አስፈፃሚ አካላትን እንደገና ለማቋቋም በወጣው አዋጅቁጥር 64/2011 አንቀጽ 15(3)(w³) :

የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር የጠና አገልግሎትአሰጣጥ፤ አስተዳደርናአመራር ለመሰን በወጣው አዋጅ ቁጥር 8/2001 አንቀጅ 31(2) እና በአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር የጠና አገልግሎት አሰጣጥ፤ አስተዳደርና አማራር ለመወሰን በወጣ ደንብ ቁጥር 4/2001 በአንቀጽረት ይህንን መመሪያ አወጥቷል፡፡

PDF Document

Tap the button below to view or download this PDF.

View PDF

ተጨማሪ መረጃዎች

መመሪያውን ያውርዱ

የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ጤና ጥበቃ ቢሮ

Addis Ababa City Administration Health Bureau

Similar Directives

ሰኔ 1÷2018
የገቢዎች ሚኒስቴር
Ministry of Revenues
ግንቦት 26፥2018
በአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር የመንግስት ንብረት አተዳደር ባለስልጣን
Addis Ababa City Public Property Administration Authority
ግንቦት 26፥2018
በአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር የመንግስት ንብረት አተዳደር ባለስልጣን
Addis Ababa City Public Property Administration Authority