የመመሪያ መለያ: 11/2012
ቀን: ሐምሌ 21፥ 2012 ዓ.ም.
Language: Amharic

የስደተኞችና ከስደት ተመላሾች ኤጀንሲ የሠራተኞች ቅጥር እና ምዘና አፈፃፀም መመሪያ ቁጥር 11/2012

የሰው ሃብት ምልመላ፣ መረጣና ቅጥር ተግባር በመልካም ሥነ ምግባር የታነፀና ብቃት ያለውን ሠራተኛ መሠረት ያደረገ መሆን ስላለበት፤

አመልካቾች በሥነ ምግራቸውና በችሎታቸው ለመወዳደር እኩል ዕድል የሚያገኙበትን የአፈፃፀም መመሪያ ማውጣት ተገቢ በመሆኑ፤

በአስተዳደሩ መ/ቤት ውስጥ ስለሚቀጠሩ ሠራተኞች አቀጣጠር፣ ግዴታዎች በግልፅ እንዲቀመጥ በማስፈለጉ፤

በቀጣሪና በተቀጣሪ መካከል ለሚነሱ አለመግባባቶች ፍትሕ ለመስጠት እንዲረዳ በማስብ አስተዳደሩ የሚከተለውን የሠራተኞች ቅጥር እና ምዘና አፈፃፀም መመሪያ አውጥቷል፡፡

PDF Document

Tap the button below to view or download this PDF.

View PDF

ተጨማሪ መረጃዎች

መመሪያውን ያውርዱ

የሠራተኛና ማህበራዊ ጉዳይ ሚኒስቴር

Ministry of Labor and Social Affairs

Similar Directives

ግንቦት 26፥2018
በአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር የመንግስት ንብረት አተዳደር ባለስልጣን
Addis Ababa City Public Property Administration Authority
ግንቦት 13፥2018
የምግብና መድኃኒት ባለስልጣን
Ethiopian Food and Drug Authority
ግንቦት 13፥2018
የምግብና መድኃኒት ባለስልጣን
Ethiopian Food and Drug Authority
ሚያዝያ 30፥2018
የገቢዎች ሚኒስቴር
Ministry of Revenues
መጋቢት 30÷2018
የነዳጅ እና ኢነርጂ ባለስልጣን
Petroleum and Energy Authority
መጋቢት 30÷2018
የነዳጅ እና ኢነርጂ ባለስልጣን
Petroleum and Energy Authority