የመመሪያ መለያ: 31/2013
ቀን: መስከረም 29፥ 2013 ዓ.ም.
Language: Amharic

በኮቪድ ወረርሽኝ ወቅት በትምህርትና ሥልጠና ተቋማት የመማር ማስተማር ስራን ለመምራት የወጣ መመሪያ ቁጥር 31/2013

አስተማማኝ የሆነ የኮቪድ-19 ክትባት ወይም ህክምና እስኪገኝ ድረስ ተገቢውን ጥንቃቄ በማድረግ ተዘግተው የነበሩ የትምህርትና ሥልጠና ተቋማትን በመክፈት የተቋረጠውን ትምህርትና ሥልጠና እንደገና ማስቀጠል በማስፈለጉ፤

የኢፌዴሪ ሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት ጤና ሚኒስቴር ባቀረበው ምክረ ሃሳብ መነሻ ትምህርትና ሥልጠና ተቋማት በቂ ዝግጅት አድርገው ተገቢ ጥንቃቄዎች በመውሰድ፣ ክልከላዎችንና ግዴታዎችን በማክበር እንዲከፈቱ ባስቀመጠው አቅጣጫ መሠረት ተቋማቱ እንዲከፈቱ ለማድረግ የሚያስችል መመሪያ ማውጣት አስፈላጊ ሆኖ በመገኘቱ፤

ሁሉም የትምህርትና ሥልጠና ተቋማት እና የሚመለከታቸው ባለድርሻ አካላት ተቋማቱ መልሰው ሲከፈቱ የሚኖሩ ለውጦችን ተገንዝበው የአሠራር ማስተካከያ እንዲያደርጉ ወጥ መመሪያ ማዘጋጀት በማስፈለጉ፤

የሳይንስና ከፍተኛ ትምህርት ሚኒስቴር በአዋጅ ቁጥር 152/201 እና በአዋጅ ቁጥር 954/2008 መሠረት ይህን መመሪያ አውጥቷል፡፡

PDF Document

Tap the button below to view or download this PDF.

View PDF

ተጨማሪ መረጃዎች

መመሪያውን ያውርዱ

የሳይንስ እና ከፍተኛ ትምህርት ሚኒስቴር

Ministry of Science and Higher Education

Similar Directives

ሰኔ 18÷2018
ንግድና ቀጣናዊ ትስስር ሚኒስትር
Ministry of Trade and Regional Integration
ሰኔ 18÷2018
ንግድና ቀጣናዊ ትስስር ሚኒስትር
Ministry of Trade and Regional Integration
ሰኔ 1÷2018
የገቢዎች ሚኒስቴር
Ministry of Revenues