የመመሪያ መለያ: 397/2013
ቀን: ግንቦት 4፥ 2009 ዓ.ም.
Language: Amharic

በድልድል አፈጻጸም ላይ የተዘጋጀ ማብራሪያ (መመሪያ ቁጥር 397/2013)

በነጥብ የሥራ ምዘና ዘዴ በተመዘኑ የሥራ መደቦች ላይ የሠራተኞች ድልድል የሚፈጸምበትን የድልድል አፈጻጸም መመሪያ ከግንቦት 1 ቀን 2008 ዓ.ም ጀምሮ ለሙከራ ትግበራ በተመረጡ ተቋማት ተግባራዊ እየተደረገ ይገኛል፡፡

በዚህ መሠረት በመመሪያው ላይ በተለያዩ መድረኮች ማብራሪያና መግለጫዎች የተሰጡ ሲሆን፣ አንዳንድ የፌዴራል እና የክልል ተቋማት እያቀረቡ ያሉ ተመሳሳይ ጥያቄዎችን በማሰባሰብ በመመሪያው አንቀጾች ላይ ሁሉም ተቋማት ተመሳሳይ አሠራር እንዲከተሉ ማብራሪያ ማስተላለፍ አስፈላጊ ሆኖ ተገኝቷል፡፡

በመመሪያው ላይ የተሰጠውን ተጨማሪ ማብራሪያዎች ከዚህ ጋር አያይዘን መላካችንን እንገልጻለን፡፡

PDF Document

Tap the button below to view or download this PDF.

View PDF

ተጨማሪ መረጃዎች

መመሪያውን ያውርዱ

የህዝብ አገልግሎት እና የሰው ሀብት ሚኒስቴር

Ministry of Public Service and Human Resources

Similar Directives

ሰኔ 21፥ 2011
የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ኢንዱስትሪ ልማት ቢሮ
Addis Ababa City Administration Industry Development Bureau
ግንቦት 4፥ 2009
የህዝብ አገልግሎት እና የሰው ሀብት ሚኒስቴር
Ministry of Public Service and Human Resources