የመመሪያ መለያ: 88/2014
ቀን: ሰኔ 1፥ 2013 ዓ.ም.
Language: Amharic

የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ገቢዎች ቢሮ የስራ ልብስ፣ የደንብ ልብስ እና የአደጋ መከላከያና የጤና መጠበቂያ መሳሪያዎች አሰጣጥና አጠቃቀም መመሪያ ቁጥር 88/2014

ተቋሙ የደንብ ልብስ፣ የስራ ልብስ እና የአደጋ መከላከያ መሳሪያዎችን ወጥ በሆነ መልኩ እያጠና በወቅቱ ለሰራተኞች እንዲቀርቡ የማድረግ ኃላፊነት ያለበት መሆኑን በመገንዘብ፤ ተቋሙ ሲጠቀምበት የነበረውን የኢትዮያ ገቢዎችና ጉምሩክ ባሥልጣን ያወጣው መመሪያ ቁጥር 105/2007 ሲሆን ተቋሙ ከታህሳስ 2010 ዓ.ም ጀምሮ ራሱን ችሎ ስለተደራጀ የራሱን መመሪያ ማውጣት በማስፈለጉ የነበረው መመሪያም የራሱ ውሰንነቶች ሰለነበሩት ፤ የቅሬታ ምንጭ ስለነበሩትና ተቋሙ በ2011 ዓ፣ም ባስጠነው የመሠረታዊ የስራ ሂደት ጥናት መሠረት ምላሽ የሚያስፈልጋቸው አዳዲስ የስራ መደቦች ሰለተፈጠሩ ተቋሙ በደንብ ቁጥር 99/2010 አንቀጽ 47 በተሰጠው ሥልጣን መሠረት ይህንን መመሪያ አውጥቷል፡፡

PDF Document

Tap the button below to view or download this PDF.

View PDF

ተጨማሪ መረጃዎች

መመሪያውን ያውርዱ

የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ገቢዎች ቢሮ

Addis Ababa City Administration Revenues Bureau

Similar Directives

ሰኔ 1÷2018
የገቢዎች ሚኒስቴር
Ministry of Revenues