የመመሪያ መለያ: 86/2014
ቀን: ሰኔ 1፥ 2013 ዓ.ም.
Language: Amharic

የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ገቢዎች ቢሮ የልዩ ልዩ አበሎችና የመስተንግዶ ወጪ አፈፃፀም መመሪያ ቁጥር 86/2014

የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ገቢዎች ቢሮ የተሰጠውን ግብር እና ታክስ የመሰብሰብ ኃላፊነት በተሟላ መልኩ በመወጣት ለከተማዋ ዕድገትና ልማት የበኩሉን አስተዋጽኦ ለማበርከት፤ የሚያስችል የሰው ኃይል ለማቆየት፤ ምቹ ሥራ ሁኔታ በመፍጠርና በማበረታታት ውጤታማ ሥራ ለማከናወን እንዲቻል፤ በተቋሙ በየሙያ መስኩ የሚታየውን የሰው ኃይል ፍልሰት አሉታዊ ተጽዕኖ በመቀነስ የተረጋጋ እና ብቁ የሰው ኃይል ለማደራጀት፤

የታክስና የግብር ሕጎችን የማስከበር ሥራ ለማጠናከርና የተቋሙን የገቢ አሰባሰብ ዕቅድ ስኬታማ ለማድረግ፤ በተወሰኑ የስራ መደቦችና ኃላፊነ ት ደረጃ ልዩ ልዩ አበሎች እና የመስተንግዶ ወጪዎችን መወሰን አስፈላጊ በመሆኑ ተቋሙ በሰራተኞች አስተዳደር ደንብ ቁ. 99/2010 አን ቀጽ 7 መሠረት ይህን መመሪያ አውጥቷል፡ ፡

PDF Document

Tap the button below to view or download this PDF.

View PDF

ተጨማሪ መረጃዎች

መመሪያውን ያውርዱ

የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ገቢዎች ቢሮ

Addis Ababa City Administration Revenues Bureau

Similar Directives

ሰኔ 1÷2018
የገቢዎች ሚኒስቴር
Ministry of Revenues
ግንቦት 26፥2018
በአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር የመንግስት ንብረት አተዳደር ባለስልጣን
Addis Ababa City Public Property Administration Authority
ግንቦት 13፥2018
የምግብና መድኃኒት ባለስልጣን
Ethiopian Food and Drug Authority
ግንቦት 13፥2018
የምግብና መድኃኒት ባለስልጣን
Ethiopian Food and Drug Authority